የእስራኤል ጦር ከሐማስ ታጣቂዎች ባለፈ ከሊባኖሱ ሂዝቦላህ ጋር የመሬት እና የአየር ላይ ውጊያዎችን በማድረግ ላይ ሲሆን የየመኑ ሁቲ አማጺ ቡድን እስራኤልን በማጥቃት ላይ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ...
ለሽያጭ የቀረበው የአንድ አክሲዮን ዋጋ 300 ብር መሆኑን ኩባያው አስታውቋል ...
የአብዮታዊ ዘቡ አዛዥ ሁሴን ሳላሚ በዛሬው እለት በቴሌቪዥን ባስተላለፉት መልዕክት “በየትኛውም ጊዜና ቦታ ወረራና ጥቃት ካደረሳችሁብን (በእስራኤል) ተመሳሳይ ስፍራ ላይ ከባድ የአጻፋ እርምጃ ...
የሰሜን ኮሪያ ፓርላማ ለሁለት ቀናት መክሮበት ተሻሽሏል የተባለው ህገመንግስት ጎረቤት ደቡብ ኮሪያን በጠላት መፈረጁ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት የሚያባብስ መሆኑ ተነግሯል። ፒዮንግያንግ በሀገራቱ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር እየሸጠ መሆኑን ነው በእለታዊ ...
የማታለያ መንገዶቹ በየጊዜው መልካቸውን እየቀያየሩ የመጡ ሲሆን በሕንድ ደግሞ በይፋ በሀገሪቱ ዋነኛ መንግስታዊ ባንክ ስም ቅርንጫፍ ከፍተው ሲያጭበረብሩ ተገኝተዋል፡፡ በውድ ዋጋ ህንጻዎችን ተከራይተው ...
የእስራኤል ጦር ከሐማስ ታጣቂዎች ባለፈ ከሊባኖሱ ሂዝቦላህ ጋር የመሬት እና የአየር ለይ ውጊያዎችን በማድረግ ላይ ነው፡፡ የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ እያደረገው ያለው ጦርነት ከጋዛው ጋር ...
የግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በትናንትናው እለት ሜጀር ጄነራል ሀሰን ማህሙድ ረሽዳን የሀገሪቱ የደህንነት ተቋም (ጂአይኤ) ሃላፊ አድርገው ሾመዋል። ማህሙድ ረሽዳ በፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ...
ሃውቲዎች ባለፈው ወር በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ መርከቦች ላይ “ውስብስብ ጥቃት” ለማድረስ መሞከራቸውን ፔንታጎን መግለጹ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች በየመን ...
በሬክተር ስኬል 4.6 ሆኖ የተመገዘበ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ጥቅምት 7 2017 ዓ.ም በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ማጋጠሙ ተነግሯል። የጀርመን የጂኦሳይንስ የምርምር ማዕከል ባወጣው መረጃ በአዋሽ አካባቢ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 4.7 መሆኑን አስታውቋል። የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬ እኩለ ቀን 6 ሰዓት ...
በኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት (OECD) የተተነተነው መረጃ እንደሚያመላክተው ከ2020 እስከ 2022 በአማካይ 630 ቢሊዮን ዶላር በ54 ሀገሮች ለግለሰብ አምራቾች ድጋፍ መሰጠቱ ፍትሀዊ የንግድ ...
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያን ማሸነፍ ያስችላል ያሉትን "የድል እቅድ" ለፓርላማ ይፋ አደረጉ። ዘለንስኪ አነጋጋሪውን እና ሲጠበቅ የነበረውን የድል እቅድ በፓርላማ ቀርበው በዛሬው ...